የዲኮር አገልግሎት

ዘመናዊ የዲኮር አገልግሎቶቻችን ፤ ለልደት፣ ለክርስትና፣ ለሽምግልና፣ ለብራይድ እና ለሰርግ አዳራሽ እና ቤትዎን የሚያንቆጠቁጡ አበባዎች ፣ ኒዮን ላይቶች እና ሌሎች የዲኮር እቃዎችን ሲረልጉ መከራየት አልያም መግዛት ይችላሉ።

የድግስ እቃዎችን ኪራይ

ፈጣን የድግስ እቃዎች ኪራይ አገልግሎቶቻችን ፤ ለልደት፣ ለክርስትና፣ ለሽምግልና፣ ለብራይድ እና ለሰርግ አዳራሽ እና ቤትዎን የሚያስዉቡ ወንበር ጠረጴዛ ና መጋረጃዎች ፣ የመመገቢያ ሰሃን እና ኩባያዎች ፣ የማብሰያ እና የወጥ ቤት እቃዎች፤ ሲረልጉ መከራየት አልያም መግዛት ይችላሉ።

ፓኬጆች

የልደት እና የክርስትና ፣ የብራይድ የሽምግልና ና የሰርግ ፣ የኒካህ የምርቃት እና ሌሎች ኤቨንቶች፣ የኒዮ ላይቶች አበቦች እና ሌሎች የዲኮር እቃዎች.

የወንበር ጠረጴዛ ና መጋረጃዎች ፣ የመመገቢያ ሰሃን እና ኩባያዎች ፣ የማብሰያ እና የወጥ ቤት እቃዎች።

ፓኬጅ ሜኑ

ፓኬጆች ዝርዝር ዋጋ / ETB
የሲልቨር ፓኬጅ Coming soon. 1999.99
የወርቅ ፓኬጅ Coming soon. 2999.99
የፕሪሚየም ፓኬጅ Coming soon. 4999.99
10000.00

ያግኙን

በኢሜል በቴሌግራም በዋትሳፕ በፊስቡክ እንዲሁም በቲክቶክ ያግኙን አልያም በቀጥታ የስልክ መስመር ሃሎ ይበሉ !!

  • +251931534913 . . .

አድራሻ

ሸል ጎልደን ጌትስ ሆቴል ፊት ለፊት

Show on google maps